የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
የቤት ገጽኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት
ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

Feb 28, 2025

<p>የኤሌክትሪክ ሀይል ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የግሉ ዘርፍን ተሳትፎ ይጠይቃል</p>

አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ በገጠራማው የሀገሪቷ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ሀይል ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የግሉ ዘርፍ ብርቱ ተሳትፎ እንደሚጠይቅ የውሃ...

ሁሉንም ዜናዎች

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ስልጠና አካዳሚ ለአፍሪካ ሀገራት ተመራጭ የስልጠና ማዕከል እየሆነ ይገኛል - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን በለስልጣን

አዲስ አበባ፤ሰኔ 24/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የስልጠና አካዳሚ ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ተመራጭ የስልጠና ማዕከል እየሆነ ...

Jul 3, 2025

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ ያደርጋል-የባንኩ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አዴሲና

አዲስ አበባ ፤ሰኔ 23/2017(ኢዜአ)፦ የአፍሪካ ልማት ባንክ የሌማት ትሩፋት አካል ለሆነው የኢትዮጵያ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት የ50 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ...

Jul 1, 2025

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

ከ18 ማዞሪያ በአሸዋ ሜዳ እስከ ኬላ እየተገነባ ያለው ከ14 ኪሎሜትር በላይ የመንገድ ፕሮጀክት እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 23/2017(ኢዜአ)፦ ከ18 ማዞሪያ - አሸዋ ሜዳ - ኬላ መንገድ ባለው መስመር እየተከናወነ የሚገኘው ከ14 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ፕሮጀ...

Jul 1, 2025

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

የጤፍ ምርት እና ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ እሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዳማ ፤ ሰኔ 22/2017 (ኢዜአ) የጤፍ ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ እሴት በመጨመር ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የግብር...

Jul 1, 2025

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ጥቅምን በማስጠበቅና በልማት እያደረጉ ያለውን አስተዋጽኦ ማጠናከር ይገባቸዋል

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 21/2017(ኢዜአ)፦ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅና በልማት እያደረጉ ያለውን አ...

Jul 1, 2025

ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት

ኢትዮጵያ የጨረር ህክምና ተደራሽነትን ማስፋት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች ነው - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 23/2017(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ የካንሰር ምርመራን ጨምሮ የጨረር ህክምና ተደራሽነትን ማስፋት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑን ምክት...

Jul 1, 2025

1 ... 6 7 8 9 10 11 12 ... 48