የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ

ፖለቲካ እና ደህንነት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
የቤት ገጽፖለቲካ እና ደህንነት
ፖለቲካ እና ደህንነት

Apr 17, 2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢን አሟጦ ለመሰብሰብ በተደረገ ጥረት አበረታች ውጤት ተመዝግቧል 

ሆሳዕና፤ ሚያዝያ 9/2018 (ኢዜአ)፦በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ገቢን አሟጦ ለመሰብሰብ በተደረገ ጥረት አበረታች ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ...

ሁሉንም ዜናዎች

ፖለቲካ እና ደህንነት

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ባካሄደው የሪፎርም ትግበራ በቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ የፍትሕ አገልግሎት እየሰጠ ነው

ባሕርዳር፤ ሚያዝያ 15/2018 (ኢዜአ)፡- ተቋማቸው ባካሄደው የሪፎርም ትግበራ በቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ የፍትሕ አገልግሎት መስጠት መቻሉን የአማራ ክልል ጠቅ...

Apr 24, 2026

በተተገበሩ የሪፎርም ስራዎች የግብርና ዘርፉን ወደ ሜካናይዜሽን ማሸጋገር ያስቻሉ ተጨባጭ ወጤቶች ተመዝግበዋል

አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 14/2018 (ኢዜአ)፡- ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢትዮጵያ የተተገበሩ የሪፎርም ስራዎች የግብርና ዘርፉን ወደ ሜካናይዜሽን ማሸጋገር ያስቻሉ...

Apr 23, 2026

ፖለቲካ እና ደህንነት

ለህብረተሰቡ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ ተችሏል

ሰመራ፤ሚያዝያ 14/2018 (ኢዜአ)፡- መንግስት ለህብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር እና የልማት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት በየደረጃው ያለውን የዜጎች ተጠቃሚነት ማ...

Apr 23, 2026

ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ በአማራ ክልል የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን ያነቃቁ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል

ባህር ዳር፤ ሚያዝያ 14/2018(ኢዜአ)- ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ በአማራ ክልል የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን ያነቃቁ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ባህል፣ቱሪዝ...

Apr 23, 2026

ፖለቲካ እና ደህንነት

በኦዲት ዘርፍ በተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት ተጨባጭ ለውጦች እየተመዘገቡ ነው -ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ

ጅግጅጋ፤ ሚያዝያ 13/2018 (ኢዜአ)፦ በኦዲት ዘርፍ በተከናወኑ የሪፎርም ተግባራት ተጨባጭ ለውጦች እየተመዘገቡ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ...

Apr 22, 2026

ፖለቲካ እና ደህንነት

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 12/2018 (ኢዜአ)፦ የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራዎች ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ። የዓ...

Apr 21, 2026

1 2 3 4 5 6 7 ... 73