
አዲስ አበባ፤ ጥር 30/2017(ኢዜአ)፡- የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የመንገድ ሴክተር ጉባኤ በጎንደር ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በጉባዔው ላይ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን(ዶ/ር)፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘውን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

በጉባዔው በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለፉት ስድስት ወራት የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ አፈጻጸም እየተገመገመ እንደሚገኝ ከአማራ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 11/2018 (ኢዜአ)፦ የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ መገንባት መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር ያለውን አበርክቶ ለማሳደግ በፖሊሲና ...
May 20, 2026
ድሬዳዋ፤ ሚያዝያ 28/2018 (ኢዜአ)፦ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ውጤታማ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ...
May 7, 2026
ደብረ ማርቆስ ፤ ሚያዝያ 28/2018 (ኢዜአ)፦ የደብረ ማርቆስ ከተማን ባህል፣ ታሪክ ፣ ቅርስና ማህበራዊ እሴት በመጠበቅና በማልማት ለቱሪስት መስህብነት ለማዋ...
May 7, 2026
በሙሴ መለሰ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ ታይቶ የማይታወቅና በአህጉሪቱ ትልቁ የሆነውን የ12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ የኤርፖርት ግንባታ ፕሮጀክት...
Apr 24, 2026