
አዲስ አበባ፤ጥር 6/2017(ኢዜአ)፦ በአፋር ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ የገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
የገቢዎች ቢሮ ኃላፊው አቶ አወል አብዱ ገቢው የተሰበሰበው በስድስት ወራት ውስጥ ለመሰብሰብ ከታቀደው 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ውስጥ መሆኑን ገልፀዋል።
ይህም የዕቅዱን 97 በመቶ ማሳካት መቻሉን አመልክተዋል።
ገቢው ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጻር የ42 በመቶ ብልጫ እንዳለው ከክልሉ ገቢዎች ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 11/2018 (ኢዜአ)፦ የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ መገንባት መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር ያለውን አበርክቶ ለማሳደግ በፖሊሲና ...
May 20, 2026
ድሬዳዋ፤ ሚያዝያ 28/2018 (ኢዜአ)፦ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ውጤታማ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ...
May 7, 2026
ደብረ ማርቆስ ፤ ሚያዝያ 28/2018 (ኢዜአ)፦ የደብረ ማርቆስ ከተማን ባህል፣ ታሪክ ፣ ቅርስና ማህበራዊ እሴት በመጠበቅና በማልማት ለቱሪስት መስህብነት ለማዋ...
May 7, 2026
በሙሴ መለሰ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ ታይቶ የማይታወቅና በአህጉሪቱ ትልቁ የሆነውን የ12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ የኤርፖርት ግንባታ ፕሮጀክት...
Apr 24, 2026