የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ
የአፍሪካ ህብረት

በትብብር ሥራችን ኢትዮጵያን ከዓለም ንግድ በማስተሣሠር ወደ ላቀ ብልጽግና እናሸጋግራለን!

Dec 11, 2025

IDOPRESS

🔇Unmute

ዛሬ ሀገራችን ወደ ዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የምታደርገውን ጉዞና የድርድር ሂደት አስመልክቶ በተዘጋጀው ታላቅ መድረክ ተገኝተናል።

ኢትዮጵያ የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሥራች ብትሆንም፣ ከዓለም የንግድ ድርጅትና የትሥሥር ሂደት ለረጅም ጊዜ ባይተዋር ሆና ቆይታለች።


የመደመር መንግሥት በወሰደው ጠንካራ አመራርና ቁርጠኝነት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎቻችን ከሁለት ዐሠርት ዓመታት በላይ የዘለቀው የአባልነት የድርድር ጉዞ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

በተለይም ባለፉት ሰባት ወራት የተመዘገቡ ስኬቶች የድርድሩን መቋጫ የሚያሳዩ ናቸው።

የዓለም ንግድ ድርጅት አባል መሆናችን የገበያ ተደራሽነትን ያሰፋልናል፤ የንግድና ኢንቨስትመንት ግልጽነትና ተገማችነትን በማጎልበት ተመራጭነታችንን ያሳድጋል።


የድርድሩን ሂደት በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ መንግሥት በቁርጠኝነት ይሠራል። ሂደቱ ቅንጅትን የሚሻ በመሆኑ የግሉ ዘርፍ፣ አስፈጻሚ ተቋማት ሚናቸውን እንዲወጡ ዓለም አቀፍ አጋሮችም ድጋፍቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ -

ምክትል ጠቅላይ ሚነኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወቅታዊ፣ ትክክለኛ እና አጠቃላይ የዜና ዘገባዎችን ለማቅረብ የሚሰራ የኢትዮጵያ የዜና ወኪል ነው። ጠቃሚ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ሁነቶችን እንዘግባለን፣ ሀገራዊ ፖሊሲዎችን እና ማህበራዊ ለውጦችን በጥልቀት በመመርመር ለህዝብ፣ ለመንግስት ኤጀንሲዎች፣ ለንግድ ድርጅቶች እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ታማኝ የዜና ምንጭ እናቀርባለን። ጋዜጠኞቻችን በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንዲደርሱ እና ግልጽነትን እና የህዝብ ተሳትፎን ለማስተዋወቅ ነው.

መግለጫ

የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ስኬት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ተግባራዊ ውጤት ማሳያ ነው

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ ንግድና ኢንቨስትመንት ስኬት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ተግባራዊ ውጤት ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ...

Mar 27, 2026

የኢትዮጵያ የብዝኅ ኢኮኖሚ ልማት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማሳደግ የኢንቨስትመንት ማዕከልነት እያረጋገጠ ነው

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 16/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የብዝኅ ኢኮኖሚ ልማት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማሳደግ አህጉራዊ የኢንቨስትመንት ማዕከልነትን እያረጋገጠ ...

Mar 26, 2026

<p>የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ</p>

አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2017(ኢዜአ)፡- የምግብ ዋስትና እና ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ለነገ የሚተው የምርጫ ጉዳይ ባለመሆኑ በልዩ ትኩረት መረባረብ እንደሚገባ...

Feb 28, 2025

<p>የባለፉት ዓመታት ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት አሳድገዋል</p>

ሐረር፤ የካቲት 16/2017(ኢዜአ)፦ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አ...

Feb 24, 2025