🔇Unmute
ሚዛን አማን ፤ ጥቅምት 18/2018(ኢዜአ)፡- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ) ተመርቆ ነው ለአገልግሎት ክፍት የሆነው።
በሚዛን አማን ከተማ የተገነባው ማዕከሉ በመጀመሪያ ምዕራፍ 17 አገልግሎቶችን አቀናጅቶ የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።

የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እነዚህን አገልግሎቶች በተቀናጀ መንገድ መስጠት በሚያስችል መልኩ በሰው ሀይልና በቴክኖሎጂ ተደራጅቶ ወደስራ መግባቱ ተገልጿል።
ሆሳዕና ፤ ሚያዝያ 2/2018 (ኢዜአ)፦በሆሳእና፣ ወላይታ ሶዶና ቦንጋ ከተሞች በትንሳዔ በዓል ገበያ በቂ የምርትና የእርድ እንስሳት አቅርቦት መኖሩ ተመለከተ። ...
Apr 12, 2026
አዲስ አበባ፤መጋቢት 30/2018 (ኢዜአ)፦የጉምሩክ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ የጉምሩክ አገልግሎት በሚያቀላጥፍ መልኩ እየተዘጋጀ መሆኑን በሕ...
Apr 9, 2026
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 22/2018 (ኢዜአ)፦ የአፋር ሰመራ ሁለተኛ ደረጃ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ወደ ሥራ መግባቱ በክልሉ የሚገኘውን ሰፊ የእንስሳት ሀ...
Apr 1, 2026
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025