🔇Unmute
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 15/2018 (ኢዜአ):- እንደ ኮይሻ ግድብ ያሉ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ነገን የተሻለ ለማድረግ መደላድል የሚፈጥሩ ናቸው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2018 ዓመተ ምህረት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ አስመልክቶ በኮይሻ ግድብ ከሚኒስትሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በውይይቱ ወቅት፤ የኮይሻ ግድብ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች የሀገረ መንግስቱን ግንባታ የሚያጠናክሩ እና የመሪነት አርቆ አስተዋይነትን የሚያሳዩ መሆናቸውን አመልክተዋል።
ሀገራዊ ፕሮጀክቶቹ የዛሬ መደላድልን በመፍጠር ለነገ ትውልድ በማሰብ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።
የነበሩ ስብራቶችን በመጠገንና እንደገና አልቆ በመስራት የመቻል አቅምን የሚያመላክቱ ናቸውም ብለዋል።
ሆሳዕና ፤ ሚያዝያ 2/2018 (ኢዜአ)፦በሆሳእና፣ ወላይታ ሶዶና ቦንጋ ከተሞች በትንሳዔ በዓል ገበያ በቂ የምርትና የእርድ እንስሳት አቅርቦት መኖሩ ተመለከተ። ...
Apr 12, 2026
አዲስ አበባ፤መጋቢት 30/2018 (ኢዜአ)፦የጉምሩክ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ የጉምሩክ አገልግሎት በሚያቀላጥፍ መልኩ እየተዘጋጀ መሆኑን በሕ...
Apr 9, 2026
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 22/2018 (ኢዜአ)፦ የአፋር ሰመራ ሁለተኛ ደረጃ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ወደ ሥራ መግባቱ በክልሉ የሚገኘውን ሰፊ የእንስሳት ሀ...
Apr 1, 2026
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025