ሰመራ፤ ሐምሌ 16/2017(ኢዜአ)፦ የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈጸሚያ 18 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ።
የበጀት ረቂቁን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የክልሉ ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ አህመድ መሐመድ እንደገለፁት በጀቱ ከክልሉ ገቢ እንዲሁም ከፌዴራል መንግስት ድጎማና ከሌሎች አማራጮች የሚሸፈን ነው።
በጀቱ የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት የሚፈቱ ተግባራት ማከናወን የሚያስችል መሆኑንም ገልፀዋል።
ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችንም አጽድቋል።
ቦንጋ ፤የካቲት 16/2017 (ኢዜአ) ፡-በቦንጋ ከተማ የተካሄደውን የህዝብ ውይይት የመሩ ከፍተኛ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በከተማው የተለያዩ የልማት ...
Feb 24, 2025
ደብረብርሀን፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የገበያ ማዕከላት ግንባታ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- በሚቀጥሉት አምስት አመታት በወረቀት የሚካሔዱ አሰራሮችን በማስቀረት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ግብይትና አገልግሎት በተሻለ ...
Feb 8, 2025