አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 5/2017(ኢዜአ)፦ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደርና ሌሎች የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ።
በአዲስ አበባ ከተማ ከአንደኛው ምዕራፍ የቀጠለ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማቶችን አካቶ በመከናወን ላይ ይገኛል።
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን በዛሬው እለት እየጎበኙ ነው።
የሚኒስቴሩ አመራሮች እና ሰራተኞች በከተማዋ የኮሪደር ልማትን ጨምሮ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እና ብሄራዊ ቤተመንግስትን በመጎብኘት ላይ ናቸው።
አዲስ አበባ ፤የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ተገልጋዮች ፋይዳ መታወቂያን ተጠቅመው በዲጂታል አማራጭ ትኬት የሚቆርጡበት አሰራር ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የለማ የትራንስፖርት ኦፕሬተሮችንና የጭነት ባለቤቶችን የሚገናኝ መተግበሪያ አስጀምሯል። ...
Feb 12, 2025