
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 25/2017(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያውያን ስታርታፖች የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤቶቻቸውን ከፓን አፍሪካ የወጣቶች አመራር ጉባኤ ጎን ለጎን በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን ላይ አስተዋውቀዋል።
ጉባኤው "የወጣቶችን አቅም - ለበለፀገች አፍሪካ" በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤውን አስመልክቶ የተዘጋጀ ኤግዚቢሽንም ተከፍቷል።

በኤግዚቢሽኑ መክፈቻ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴራል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ሚኒስትሮች፣ የፓን አፍሪካ ወጣት አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተዋል።
በጉባኤው የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን ስታርታፖች የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤቶቻቸውን በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን ላይ ማስተዋወቃቸውን ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዶላ ፤መጋቢት 30/2018 (ኢዜአ)፦በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በበልግ አዝመራ ከ260 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለጸ...
Apr 9, 2026
ጎንደር፤ መጋቢት 24/2018( ኢዜአ)፦ በአማራ ክልል በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ከ239 ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በከተሞች የምግብ ዋስትና ስትራቴጂ ተ...
Apr 3, 2026
ደብረ ማርቆስ፤ መጋቢት 21/2018 (ኢዜአ):-በምስራቅ ጎጃም ዞን ገበያውን ለማረጋጋት ከ169 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ የህብረት ሥራ...
Mar 31, 2026
ሀዋሳ፤ መጋቢት 16/2018 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተኪ ምርት የማምረት አቅም በማሳደግ በሃገር ኢኮኖሚ ላይ ጉልህ ሚና እያበረከተ መሆኑን አምራ...
Mar 26, 2026