
ሀዋሳ፤ የካቲት 6/2017(ኢዜአ)፡- የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ በ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚያስገነባውን ኢንተርናሽናል ሪዞርት ሆቴል ግንባታ አስጀምረዋል።
ግንባታው በሁለት ዓመት ተኩል እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል።

''ፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ሀዋሳ ሪዞርት ሆቴል'' የሚል ስያሜ የተሰጠው ሪዞርት ሆቴሉ በግንባታ ሂደቱ ለ500 እንዲሁም ግንባታው ሲጠናቀቅ ለ350 ዜጎች የስራ እድል እንደሚፈጥር ተመልክቷል።
በመርሃ ግብሩ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ መኩሪያ መርሻዬን ጨምሮ ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።
አዶላ ፤መጋቢት 30/2018 (ኢዜአ)፦በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በበልግ አዝመራ ከ260 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለጸ...
Apr 9, 2026
ጎንደር፤ መጋቢት 24/2018( ኢዜአ)፦ በአማራ ክልል በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ከ239 ሺ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በከተሞች የምግብ ዋስትና ስትራቴጂ ተ...
Apr 3, 2026
ደብረ ማርቆስ፤ መጋቢት 21/2018 (ኢዜአ):-በምስራቅ ጎጃም ዞን ገበያውን ለማረጋጋት ከ169 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ የህብረት ሥራ...
Mar 31, 2026
ሀዋሳ፤ መጋቢት 16/2018 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተኪ ምርት የማምረት አቅም በማሳደግ በሃገር ኢኮኖሚ ላይ ጉልህ ሚና እያበረከተ መሆኑን አምራ...
Mar 26, 2026